Reader ready.
AmharicArticle
እዉን ሙዚቃና ዘፈን በእስላም አልተቀለከለምን?
ይህ መፅሐፍ ሙዚቃና ዘፈን በእስላም የተከለከለ መሆኑን ከተለያዩ ኢስላማዊ ማረጋገጫ ከ ሃዲስ ከ ቁርአን ከ ሰሀቦችአንድበት ከታብኢዎችና ከ አራቱ ምዝሃቦች በመጥቀስ ስለ ዘፈን በ አጭሩ የሚያብራራ መፅሐፍ ነው::
Contributors
Authorsመሐመድ ሀሳን ማሜ
Reviewersመሀመድ አህመድ ጋዓስ
Sourcesበዑማል - ሐማም የዳእዋ ማክተብ
Material files
1 / 1