Reader ready.
AmharicBook
በቀላል መልኩ የተዘጋጀ የተውሒድ መፅሐፍ
ይህ መጽሐፍ የተውሂድን ምንነትና ወሳኝነት እንደዚሁም የሽርክን(በአላህ የማጋራትን) አደገኝነትና ዓይነቶቹን በሚገባ የሚያብራራ እና የተውሂድን መሰረታዊ ነጥቦች በቀላሉ ለአንባቢያን የሚያስጨብጥ እጥር ምጥን ያለ ወሳኝ መጽሐፍ ነው።
Contributors
Authorsጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)
Reviewersጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)
Sourcesበዑማል - ሐማም የዳእዋ ማክተብ
Material files
1 / 2